What If Money Was No Object by Alen Watts with Amharic Subtitle - Inspiring - ቤተSub

  • 8 years ago
ምንድነው በህይወታችን ቦታ ልንሰጠው የሚገባው ነገር? እንዴትስ ነው ደስተኛ የምንሆነው?

ተመራቂ ተማሪ ሆኑ፣ ስራ ፈላጊ፣ ሰራተኛ፣ አንድ ቦታ ደርሰው ሙሉ በሙሉ ባለዎት ነገር አንኳን ደስተኛ መሆን ካልቻሉ፣ በህይወት ካለ የቀን ተቀን ችግር ባለፈ ስሜት የሚሰጥ ነገር እየፈለጉ ከሆነ?
እራሶን፣ ቤተሰቦን፣ ልጆቾን ሊያስተምሩት የሚገባ ቁልፍ መርህ ምንድነው? በእርግጠኝነት ይሄ መልእክት ለርሶ ይሆናል... ከልቦ ያዳምጡጥ... ይደጋግሙት... ይተግብሩት

Category

📚
Learning

Recommended