• 3 years ago
'አቢሲኒያ' 'ወሎ' የመሳሰሉ ተወዳጅ ሙዚቃዎችን የተጫወተው በባህላዊ ሙዚቃዎቹ የሚታወቀው የታዋቂው አዝማሪ አዳነ ተካ ልጅ የአባቷን ፈለግ የተከተለችው እድሜዋ በሀያ አጋማሽ ላይ የሚገኘው ተወዳጅዋ ድምፀ መረዋ ወጣት ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ ተካ ከሰራቻቸው ስራዎች መካከል 'ናልኝ' 'ተው' 'ጥፍጥ አለኝ' እና 'ኩርፊያ'
በጤና ከመኖሬ በስተቀር … ምንም ነገር አያስገርመኝም … ሰው እንደሚያስበው ቀበጥ አይደለሁም ….ተወዳጅዋ ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ | Seifu on EBS

Category

📺
TV

Recommended