• 3 years ago
ሰላም! ፊልሙ ላይ ያለው ትንሽዬ ምልክት ለትንሽ ጊዜ ብቻ ነው የሚቆየው እናም ድራማው ከምነግራቹ በላይ በጣም ምርጥ እና ደስ የሚል ልብ አንጠልጣይ ድራማ እንደሆነ ከዚህ በፊት የተመለከቱት ያውቁታል እኛም እንግዲህ ለናንተ በጥራት ለመልቀቅ የተቻለንን ሁሉ እናደርጋለን እናንተም ያያችሁትን ክፍል ካላያችሁት ክፍል ለመለየት ላይክ ብታደርጉ ለእናንተ መልካም ነው በተጨማሪም Follow በማድረግ እነድታበረታቱን እንጠይቃቹሃለን. መልካም ቀን!

Category

😹
Fun

Recommended